ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(24 votes)
የኢህአዴግ 25ኛ ዓመት በዓል ደርግን በማውገዝ አይከበርም“ግንቦት 20 ውስጤ ነው!!” ለማለት ፈለግሁና ያዝ አደረገኝ እንኳን ለግንቦት 20፣ የሃያ አምስተኛ ዓመት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በአሉ አይመለከተንም የምትሉ ውድ አንባቢያን (ኢህአዴግም ብትሆኑ!) በጨዋ ደንብ የድል መግለጫውን ዝለሉት፡፡ (ከእነአካቴው ጽሁፌን ከተዋችሁት ግን ቅራኔ…
Rate this item
(20 votes)
የኢህአዴግ 25ኛ ዓመት በዓል ደርግን በማውገዝ አይከበርም“ግንቦት 20 ውስጤ ነው!!” ለማለት ፈለግሁና ያዝ አደረገኝ እንኳን ለግንቦት 20፣ የሃያ አምስተኛ ዓመት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በአሉ አይመለከተንም የምትሉ ውድ አንባቢያን (ኢህአዴግም ብትሆኑ!) በጨዋ ደንብ የድል መግለጫውን ዝለሉት፡፡ (ከእነአካቴው ጽሁፌን ከተዋችሁት ግን ቅራኔ…
Rate this item
(13 votes)
• ከተጠያቂነት የመሸሽያ አዲሱ ስትራቴጂ “ፈርሙልኝ” ሆኗል• ‹‹ብዝሃነት››ን በተመለከተ አገራዊ መግባባት ላይ አልተደረሰም እንኳን ለዓለም አቀፉ የፕሬስ ቀን አደረሳችሁ! ይባል አይባል ግን እርግጠኛ አይደለሁም፡፡ ለነገሩ እንኳን ለማርች 8 የሴቶች ቀን አደረሳችሁ እንደማለት እኮ ነው፡፡ ወይም ደግሞ እንኳን ለዓለም የውሃ ቀን…
Rate this item
(13 votes)
(ህዝብ የሚፈራው መንግስት፣ ራሱም ፈሪ ነው!) እስቲ የዛሬውን ፖለቲካዊ ወጋችንን በጥያቄ እንጀምረው፡፡ እናንተ መንግስት ሲፈራ የሚሰማችሁ ስሜት ምንድን ነው? እውነቱን ልንገራችሁ አይደል----እኔ ግን ጨርሶ አይደላኝም፡፡ በፍርሃት ነው የምርደው፡፡ ፍርሃቱ ተጋብቶብኝ እኮ አይደለም፡፡ (መንግስት ሲፈራ ማሰብ ስለሚያቆም ነው!) መንግስት ስላችሁ ደግሞ…
Rate this item
(22 votes)
· እንደ “ቃና” ቀውጢ የሚፈጥር ተቃዋሚ ፓርቲ ያስፈልገናል!· “በአገሬ ፊልም እኮራለሁ!” የሚል ንቅናቄ መፋፋም አለበት …· ኢህአዴግ፤ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ከዛምቢያ ቢያስመጣስ!? የሰሞኑን “ድንቅና ብርቅዬ ዜና” ሰምታችሁልኛል? (ቀላል ብርቅዬ ነው!) የዜናው ምንጭ ደሞ ሩቅ እንዳይመስላችሁ … እዚሁ አህጉራችን ውስጥ ነው -…
Rate this item
(26 votes)
· ያኔ በልበሙሉነት ----- “ሳተላይት ውስጤ ነው” እንላለን!!· የቲቪ ተመልካችን “ጠብቁኝ” እያሉ፣ ቫኬሽን መውጣት ቀረ!· “የቢራ ምርቶች፤ የጠጃችንን ህልውና አደጋ ላይ ጥለውታል” ባለፈው ሳምንት የአርቲስቶችን መንደር አናወጠ የተባለው “ቃና” ቲቪ አጀማመሩ ያስደስታል፡፡ (#የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል” እንዲሉ!) ጥራት ያለው ምስል…